Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእሰትራቴጂ ፕላኒኒግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥልጣናዎችን ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ                                  

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእሰትራቴጂ ፕላኒኒግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥልጣናዎችን (Developing a Competitive and Sustainable TechCo Strategy (Advanced level), Modern Business Model Frameworks and approaches (Advanced) and Enterprise Project Management Maturity Modeling and Evaluation training(proficient)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4286031) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ(200) ብር በቴሌ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ ፡፡

Ø  የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

Ø  በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.

Ø  ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com , www.extratenders.com እና www.2merkato.com 

ጨረታው ከ ሀምሌ 13፣ ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ነሃሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ነሃሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በረገኙበት ነሃሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ብው መ/ቤት ቢረፐ ቁጥር 204 ይከፈታል ፡፡

ማስታወሻ ፡-

ü  ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ü  ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

 

 

ኢትዮ ቴሌኮም

 

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-330347 Type: Icb - international competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Direct posting Security amount: 150.00 Document amount: 200.00 Published: 13-Jul-26 (19 hours ago) Deadline: 10-Aug-26 (27 days left)