አዲስ ዘመን አርብ ሀምሌ 3 ቀን 2018ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም
የተለያዩ የሽያጭ ክፍል ሥልጠናዎችን (Digital distribution business management (Advanced) and
Business Analytics & Monetization of VAS (Advanced)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም
አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4285998) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች
የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ(200) ብር በቴሌ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ ::
-የጨረታ ሰነድ
ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extatenders.
com.et እና www.2merkato.com
-በኢትዮ ቴሌኮም
አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:
“https://erp.ethiotelecom.et/OA
HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A 04B857259C".
ለማንኛውም
ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender, www. afrotender.com
www.extratenders.com እና www.2merkato.com
ጨረታው ከሐምሌ
07 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ሐምሌ 29 ቀን
2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት
ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
ሰዓት በዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ይከፈታል፡፡
ማስታወሻ ፡-
ኢትዮ ቴሌኮም
የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ጨረታውን በከፊል
መወዳደር ይቻላል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.