አዲስ ዘመን ማክሰኞ ግንቦት 18 ቀን 2018ዓ.ም
በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ገንባታ
ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም
ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of
renovation work at Ginir ET Network stuffs and Equipment rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና
ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም በዘርፉ የሥራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን
መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት በኢትዮ ቴሌኮም በአቅራቢነት በመመዝገብ
(Supplier regstration) የጨረታ ሰነዱን መለያ ቁጥር በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም በኦንላይን
www.merkato.com www. afrotenedercom and www.extratender.com ማገኘት ይችላሉ፡፡
|
አይነት የሥራው |
የሥራው ቦታ |
የጨረታው መለያ ቁጥር |
ጨረታዉ የሚጀምርበት
ቀን |
ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታዉ መዝጊያ
ቀን እና ሰዓት |
የጨረታዉ መክፈቻ
ቀን እና ሰዓት |
የጨረታው
ማስከበሪያ መጠን በብር |
|
የሾፕ የእድሳት ስራ |
ጊንር |
4283782 |
ግንቦት
21 ቀን 2018
ዓ.ም 02፡30
ሰዓት |
15 ቀን |
ሰኔ 6
ቀን 2018
ዓ.ም ከቀኑ
11፡00 ሰዓት |
ሰኔ 6
ቀን 2018
ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
ሰዓት |
50,000.00 |
መስፈርቶች
፤
1 የጨረታ
ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
2. የ2018
ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
3. የቫት
እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
4. በደረጃ
ሰባት (7) እና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው አንድ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ፤የክፍያ ሰርተፍኬት
እና ውል ማቅረብ የሚችል፤የሚቀርበው የሥራ ልምድ ከ 2016 ወዲህ የተሠራ ሥራ መሆን ይኖርበታል፡፡
5. በገቢዎች
አስተዳደር ባለሥልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል
6. ተጫራቾች
፡-ቴክኒካል እና የሕጋዊነት ሰነዶችን ዋናውን በቴክኒካል ሪኳየርመንት ክፍል እና ፋይናንሻል ዋናው በፋይናንሻል ሪኳየርመንት ክፍል
ሥር አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
7. መሥሪያ
ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.