አዲስ ዘመን ሰኞ ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም
ለምስራቅ ቦርና ዞን ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ
የግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም
ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ
(construction of new kiosk shop ) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዝያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ
አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ
ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት በኢትዮ ቴሌኮም በአቅራኒነት በመመዝገብ (Supplier
registration) የጨረታ ሰነዱን መለያ ቁጥር በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም በኦንላይን www.afroteneder.com ማገኘት ይችላሉ፡፡
|
የስራዉ አይነት |
የስራዉ ቦታ |
የጨረታዉ መለያ ቁጥር |
ጨረታዉ የሚጀምርበት ቀን |
ጨረታዉ
የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታዉ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታዉ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታዉ ማስከበሪያ መጠን በብር |
|
ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ |
ቢድሬ |
4285144 |
ግንቦት
20 ቀን
2018 ዓ.ም ከቀኑ 2፡30
ሰዓት |
15 ቀን |
ሰኔ 4
ቀን 2018
ዓ.ም ከቀኑ 11፡00
ሰዓት |
ሰኔ 5ቀን 2018
ዓ.ም ከጠዋቱ
4፡ 00 ሰዓት |
50,000.00 |
መስፈርቶች፤
1. የጨረታ
ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
2. የ2018
ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
3. የቫት
እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
4. በደረጃ
አምስት (5) እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው ሆኖ በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው የስራ ልምድ (የብረትና መስታዋት ስራዎች) አንድ
የመልካም ስራ አፈፃፀም ፤የክፍያ ሰርተፍኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል፤የሚቀርበው የስራ ልምድ ከ 2016 ወዲህ የተሰራ ስራ መሆን
ይኖርበታል፡፡
5. በገቢዎች
አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል
6. ተጫራቾች
፡ ቴክኒካል እና የህጋዊነት ሰነዶችን ዋናውን በቴክኒካል ሪኳየርመንት ክፍል እና ፋይናንሻል ዋናው በፋይናንሻል ሪኳየርመንት ክፍል
ስር አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
7. መስሪያ
ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.