Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥቢቃ ቤት፣ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ዘመን ሃሙስ ግንቦት 06 ቀን 2018 ዓ.

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ዲክሲስ፣ጎንዴ፣መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥቢቃ ቤት፣ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ RFQNo, 4283724, 4283801, 4283786, 4283770, እና 4283800 ቅደም ተከተል ፡፡ በዚሁ መሠረት በግንባታ ዘርፍ የተሰማራችሁ፣ሕጋዊ የታደሠ ፍቃድ ያላችሁና ቢያንስ ሁለት ዓመት የሥራ ልምድ ያላችሁ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ደረጃ GCBC 7 እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ኮንትራክተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 25 ቀን 2018 . ከቀኑ 500 ሰዓት ድረስ አዳማ ከተማ ኦሮሚያ ልማት ማኅበር ሕንጻ 5 ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሥሪያ ቤቱ ሶርሲንግ ክፍል በመቅረብ ስለጨረታው መረጃ ማግኘትና የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሠነድ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

መስፈርት

1. ጨረታው ከግንቦት 09 ቀን 208 . ጀምሮ እስከ ግንቦት 25 ቀን 2018 . ከቀኑ 500 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፤

2. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የታደሠ የንግድ ፈቃድ፣የተ.. ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል:

3. ተጫራቾች ከዚህ በፊት በግንባታ ዘርፍ የሠሩበትን የሥራ ልምድ የጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ብር 25,000.00/ ሃያ አምስት ሺህ/ የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ .. በኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ስም አሠርተው ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል:

5. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል ጽፈው መፈረም አለባቸው፡፡

6. ተጫራቾች የወሰዱትን የጨረታ ሰነድ ሲሞሉ ስርዝ ድልዝ ያለዉ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም፡፡

7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት 25 ቀን 2018 . ከቀኑ 500 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 800 ሰዓት ይከፈታል::

8. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:

9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንና ሲፒኦ በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ በተዘገጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 022-111-0994 / 022-112-1660 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-327569 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Oromia region Source: Addis zemen Security amount: 25,000.00 Document amount: 300.00 Published: 14-May-26 (22 hours ago) Deadline: 01-Jun-26 (17 days left)