Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ዘመን ሃሙስ ግንቦት 06 ቀን 2018 ዓ.

የመኪና ኪራይ አገልግሎት

ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን /ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15  ተከታታይ ቀናት ከታች በተገለጸው የጨረታ ቁጥር በኦንላይን አውቶሜሽን እየገባችሁ ሰነዱን ማየት እና መሙላት ይችላሉ፡፡

የሥራው

አይነት

 

የሥራው ቦታ

 

የጨረታው መለያ ቁጥር

ጨረታው

የሚጀምርበት ቀን

 

ጨረታው የሚቆይበት

ጊዜ

የጨረታው

መዝጊያ ቀን

እና ሰዓት

 

የጨረታው

መክፈቻ ቀን

እና ሰዓት

 

የጨረታው ማስከብሪያ መጠን

እና ሰዓት

በብር

 

የመኪና

ኪራይ

አገልግሎት

 

ዲላ፤ሀዋሳ፣ይርጋጨፌ፣

ሻሸመኔ እና አካባቢው

 

4285008

 

ግንቦት 10 ቀን

2018 .

ከጠዋቱ 2:30

ሰዓት

 

15 ቀን

 

ግንቦት 25 ቀን

2018 ዓም

ከቀኑ11:00 ሰዓት

 

ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓም ከቀኑ

11:00 ሰዓት

 

50,000.00

 

መስፈርቶች፤

1. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

4. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል

5. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ሳሰቢያ፦

ከዚህ በላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቁጥር በዚህ ሊንክ (www.ethiotelecom.et) በመግባት የጨረታውን ሙሉ መረጃ በማግኘት ጨረታውን እንዲሳተፉ እና በተጨማሪ በኢሜል እና ከኢትዮቴሌኮም ለአቅራቢነት የተሰጣችሁን የይለፍ ቃል መጠቀም እንዳለባችሁ እና ከዚህ ቀደም ያላወጣችሁ ስለሲስተሙ አጠቃቀም በስልክ ቁጥር 0462204632 ሀዋሳ በመደወል ወይም ቢሮ ቁጥር 103 በአካል በመቅረብ መረጃ ማግኘት ይችላሉ::

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-327560 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Sidama region Source: Addis zemen Security amount: 50,000.00 Document amount: Published: 14-May-26 (22 hours ago) Deadline: 29-May-26 (14 days left)