አዲስ ዘመን እሁድ መጋቢት 27 ቀን 2018ዓ.ም
ጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ እን
ኢትዮ ቴሌኮም
ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of
renovation work at Ginir ET Network stuffs and Equipment rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና
ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን
መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በኢትዮ ቴሌኮም በአቅራቢነት በመመዝገብ
(iSupplier registration) የጨረታ ሰነዱን መለያ ቁጥር በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም በኦንላይን
www.merkato.com: www. afroteneder.com and www.extralendercom ማግኘት ይችላሉ፡፡
|
የስራው
አይነት |
የስራው ቦታ |
የጨረታው መለያ ቁጥር |
ጨረታው የሚጀምርበት ቀን |
ጨረታው የሚቆይበት
ጊዜ |
የጨረታው መዝጊያ
ቀን እና ሰዓት |
የጨረታው እና ሰዓት መክፈቻ
ቀን |
የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር |
|
የሾፕ የእድሳት ስራ |
ጊንር |
4283782 |
ሚያዝያ
01 ቀን 2018
ዓ.ም ከጠዋቱ
2፡30 ሰዓት |
15 ቀን |
ሚያዝያ
15 ቀን
2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00
ሰዓት |
ሚያዝያ 16 ቀን
2018 ዓ.ም ከጠዋቱ
4፡00
ሰዓት |
50,000.00 |
መስፈርቶች
፤
1. የጨረታ
ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
2 የ2018
ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
3 የቫት እና
የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
4. በደረጃ
ሰባት (7) እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው ሆኖ በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው አንድ የመልካም ስራ አፈፃፀም፤ የክፍያ ሰርተፍኬት
እና ውል ማቅረብ የሚችል፤ የሚቀርበው የስራ ልምድ ከ 2016 ወዲህ የተሰራ ስራ መሆን ይኖርበታል
5. በገቢዎች
አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል
6. ተጫራቾች
ቴክኒካል እና የህጋዊነት ሰነዶችን ዋናውን በቴክኒካል ሪኳየርመንት ክፍል እና ፋይናንሻል ዋናው በፋይናንሻል ሪኳየርመንት ክፍል
ስር አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
7. መስሪያ
ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.