Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም የፊክስድ ኔትወርክ ጥገና እና ማሻሻያ እንዲሁም የአቅርቦት አገልግሎት (provisioning, maintenance and mini rehabilitation outsourcing service) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


አዲስ ዘመን ሐሙስ መጋቢት 17 ቀን 2018 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም የፊክስድ ኔትወርክ ጥገና እና ማሻሻያ እንዲሁም የአቅርቦት አገልግሎት (Provisioning, Maintenance and Mini Rehabilitation Outsourcing Service) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4282991) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ።

- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com

- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “https://erp.ethiotelecom. et/OA HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=OEED 8A04B857259C".

- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/www.afrotender.com

ጨረታው ከ መጋቢት 22 ቀን፣ 2018 ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ማንኛውም ተጫራች እስከ ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባ  ይኖርበታል። ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሚያዝያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 207 ይከፈታል።

ማስታወሻ ፡-

- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!

- ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር አይቻልም።

ኢትዮ ቴሌኮም

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-324980 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Addis zemen Security amount: Document amount: Published: 26-Mar-26 (2 days ago) Deadline: 28-Apr-26 (32 days left)