አዲስ ዘመን ረቡዕ መጋቢት 16 ቀን 2018 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም
ፋይበር ኦፕቲክ ኢንስፔክሽን ማይክሮስኮፕ (Fiber Optic lnspection Microscope.) ለማቅረብ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4275357-2) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች
የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ
ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com,
-በኢትዮቴሌኮም
አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ https://erp.ethiotelecom.et/OAHTML/isp/pos/suppreg/Supplier
Register.isp?ouid=0EED 8A04B857259C
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/www.afrotender.com,ጨረታው ከመጋቢት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡: ማንኛውም ተጫራች እስከ ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል፡፡
ማስታወሻ ፡-
- ኢትዮ ቴሌኮም
የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን በከፊል
መወዳደር አይቻልም፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.