አዲስ ዘመን ማክሰኞ የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ
ቴሌኮም የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ከሽገስግስት የተመሰስ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ የተለያዩ አይነቶች ያገለገሉ ወንበሮች፣ የተለያዩ
የእንጨት ምሰሶዎች፣ ያገለገሉ መጋረጃዎች፣ የብረት በርሜሎች ከአገልገሎት የተበላሹ ካዝናዎች፣ አሮጌ ጀኔሬተር፣ የማያገስገሱ ሶላር
ፓኔስች፡ ከአገስግስት የተመስሱ ቆርቆሮዎች እና ሌሎች የመሳሰሱት ዕቃዎች ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ የመጣ ገልጽ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2018
ጨረታ ሰነዱ
የሚሸጥበት ቀን የካቲት 06 ቀን 2018 ዓ.ም
ጨረታው የሚዘጋበት
ቀን የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም
ጨረታው የሚከፈትበት
ቀን የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም
በኢትዮቴሌኮም
የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ከአገልግሎት የተመለሱ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ የተለያዩ አይነቶች፣ ያገለገሉ ወንበሮች፣ የተለያዩ የእንጨት
ምሰሶዎች፣ ያገለገሉ መጋረጃዎች፤ የብረት በርሜሎች፤ ያገለገሉ ካዝናዎች፣ ጀኔሬተር በርሜሎች፤ ሶላር ፓኔሎች፣ ቆርቆሮዎች እና ሌሎች
ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ለብረታብረት ፋብሪካዎች ቅድሚያ በመስጠት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች
የጨረታ ሰነዱን ከየካቲት 06 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት
ደሴ/ፒያሳ በሚገኘው የኢትዮ ቴሌኮም ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 202 የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል እና
በመግዛት መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ ተጫራቾች ደሴ/መላኩ አካባቢ በሚገኘው ዋናው ዕቃ ግ/ቤት ቢሮ
በመገኘት መጠየቅ ይቻላል፤ እንዲሁም ንብረቶቹን መመልከት ለሚፈልጉ ደሴ ካራጉቱ በሚገኘው ዕቃ ግምጃ ቤት የታደሰ መታወቂያችሁን
እና የጨረታ ሰነዱን የገዛችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ መጎብኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው
በተገኙበት ደሴ/ፒያሳ በሚገኘው ዋናው ጽ/ቤት የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
ኩባንያው የተሻለ
ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የሰ/ምስ/ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም (ደሴ)
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.