አዲስ ዘመን ሰኞ የካቲት 2 ቀን 2018ዓ.ም
የአጥር እና ጥበቃ ቤት ሥራ ግልጽ
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም
ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት የአጥር እና ጥበቃ ቤት ግንባታ ስራ ደረጃ 5 እና ከዚያ
በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን
መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከባሌ ሮቤ ዋናው ጽ/ቤት
ቢሮ ቁጥር 105 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም www.merkato.com. www.afrotender.com and www.extratender.com መግዛት
ይችላሉ፡፡
|
የስራው አይነት |
የስራው ቦታ |
የጨረታው መለያ ቁጥር |
ጨረታው የሚጀምርበት ቀን |
ጨረታው
የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታው
መዝጊያ
ቀን እና ሰዓት |
የጨረታው
መከፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር |
|
አጥር እና
ጥበቃ ቤት |
ኦሊ |
4280930 |
የካቲት
04 ቀን
2017ዓ.ም ከጠዋቱ
2፡30 ሰዓት |
15 ቀን |
የካቲት
19 ቀን
2017 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00
ሰዓት |
የካቲት 20 ቀን 2017
ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
ሰዓት |
50,000 |
መስፈርቶች፡-
1. የጨረታ
ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
2. የ2018
ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
3. የቫት
እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
4. በደረጃ
አምስት (5) እና ከዚያ በላይ ሆኖ የስራ ልምድ ያለው በዘርፉ ሁለት የመልካም ስራ አፈፃፀም ፤ የክፍያ ሰርተፍኬት እና ውል ማቅረብ
የሚችል፤
5. በገቢዎች
አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል
6. ተጫራቾች
ፋይናንሻል ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ዶክመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ
(ሁለት ኮፒ) ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየብቻ በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ
ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7 መስሪያ
ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም የደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.