አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥር 26 ቀን
2018 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም የ ፔር ቴስቲንግ ወይም ፔር አይደንትፊኬሽን ቶን ጀነሬተር፣ ኦፕቲካል ፓወር ሜትር እና የኦ ኤስ ፒ ቱል ቦክስ (Pair testing or Pair
identification (Jone generator), Optical Power Meter and OSP Tool Box) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4280813 4280816 እና 4280817 ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት - www.afrotender.com
- በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ፡ https://erp.ethiotelecom.et/OAHTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jspouid=OEED8A04B857259C
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ https://www.ethiotelecom.et/tender, www.afrotender.com
ጨረታው ከ ጥር 29 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ የካቲት 19 ቀን 2018 ዓም ድረስ ክፍት ሆኖ
ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ የካቲት 19 ቀን 2018 ዓም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 06 ማስገባት
ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 20 ቀን 2018 ዓም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል፡፡
ማስታወሻ ፡-
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.