የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ፊውዥን ፋይበር
ስፕላይሰር ማሽን (Fusion Fiber Splicer machine) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው(ጨረታ ቁጥር 4279442) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ
ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
Ø የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
Ø በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች
ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.
Ø ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
ጨረታው ከ ታህሳስ 16 2018፣ ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ጥር18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ
መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ወይም ህጋዊ ወኪሎቸው በተገኙበት ጥር 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ
4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት
ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል::
ማስታወሻ ፡-
ü ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ü ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር አይቻልም፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.