Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ዘመን ረቡዕ ታህሳስ 1 ቀን 2018ዓ.ም

የመኪና ኪራይ አገልግሎት

ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከሐዋሳ ዋናው ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

በተጨማሪም በኦንላይን www.merkato.com.www.afroteneder .com and www.extratender.com መግዛት ይችላሉ፡፡

የስራው

ኣይነት

የስራ ቦታ

የጨረታ

መለያ

ቁጥር

ጨረታው

የሚጀምርበት

ጊዜ

ጨረታው

የሚቆይበት

ጊዜ

ጨረታው

መዝጊያ ቀን

ሰዓት

የጨረታው

መክፈቻ

ቀን እና

ሰዓት

የጨረታው

ማስከበሪያ

መጠን በብር

የመኪና

ኪራይ

አገልግሎት

ነቦረና፣አዶላ

ሻኪሶ፣ ቡሌ፣

ሆራ ፣ያቤሎ

እና ሞያሌ

4279218

እና

4279219

ታህሳስ 06

ቀን 2018

ዓ ም ከቀኑ

02:30 ሰዓት

15 ቀን

ታህሳስ 21

ቀን 2018

ዓ.ም ከቀኑ

06:00

ሰዓት

ታህሳስ 21

ቀን 2018

ዓ.ም ከቀኑ

08:00

ሰዓት

30,000.00

መስፈርቶች:

1. የጨረታ ማስከበሪያ 30,000.00 ( ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

4. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል

5. ተጫራቾች ፋይናንሻል ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ዶክመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ሁለት ኮፒ) ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየብቻ አድርገው በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-318006 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Source: Addis zemen Security amount: 30,000.00 Document amount: 200.00 Published: 10-Dec-25 (3 days ago) Deadline: 29-Dec-25 (16 days left)