Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም ፓወር ባንክ ኮንቨርተር ኬብል ፣ ኦፕቲካል ፋይበር ክሌቨር ፣ ፋይበር ስትራይፐር እና ፋይበር ክሌቨር ብሌድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Buy

አዲስ ዘመን አርብ ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ፓወር ባንክ FBB-Wl-F, I2V/5V ኮንቨርተር ኬብል ኦፕቲካል ፋይበር ክሌቨር ፋይበር ስትራይፐር እና ፋይበር ክሌቨር ብሌድ (Power Bank for FBB-Wl-F 12V/5V Converter Cable, optical fiber cleaver, Fiber Stripper and Fiber Cleaver blade) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4278923 እና 4278896) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

- ሰነድ ለመግዛት www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

- ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ

"https://erp.ethiotelecom.et/OAHTML/isp/pos/suppreq/Supplier Register.jsp?ouid=0EED 8A04B857259C".

- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender, www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

ጨረታው ከህዳር 29 2018 ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 21 ቀን 2018 . ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ታህሳስ 21 ቀን 2018 . ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው /ቤት ቢሮ ቁጥር 21 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታህሳስ 22 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት በዋናው /ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ -

ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም


Documents


ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-317712 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Addis zemen Security amount: Document amount: 100.00 Published: 05-Dec-25 (1 week ago) Deadline: 30-Dec-25 (17 days left)