Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽህፈት ቤት በተገለፀው ፓኬጅ መሰረት ለመጸዳጃ ቤት፣ ሻወር ቤት፣ የአጥር አና ጥበቃ ቤት ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፍቃድ ያላቸው፤ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

አዲስ ዘመን ሐሙስ ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.

ለመጸዳጃ፤ አጥር እና ጥበቃ ቤት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን /ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው ፓኬጅ መሰረት ለመጸዳጃ ቤት፣ ሻወር ቤት፣ የአጥር አና ጥበቃ ቤት ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፍቃድ ያላቸው፤ ከታች በተገለጸው ደረጃ በሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ፤ የስራ ልምድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተቋራጮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከሐዋሳ ዋናው /ቤት ቢሮ ቁጥር 103 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

ደረጃ

የስራው አይነት

የስራው ቦታ

ፓኬጅ

የጨረታው ቁጥር

ጨረታው የሚጀምርበት ቀን

ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር

5 እና ከዛ በላይ

ሻወር እና መጸዳጃ ቤት

ሻሸመኔ

1

4278946

ህዳር 22 ቀን 2018 . 230 ሰዓት

15 ቀን

ታህሳስ 6 ቀን 2018 . 1100 ሰዓት

ታህሳስ 07 ቀን 2018 . 400 ሰዓት

30,000.00

5 እና ከዛ በላይ

አጥር እና ጥበቃ ቤት

አጄ

2

4279012

ህዳር 22 ቀን 2018 . 230 ሰዓት

15 ቀን

ታህሳስ 6 ቀን 2018 . 1100 ሰዓት

ታህሳስ 07 ቀን 2018 . 400 ሰዓት

30,000.00

5 እና ከዛ በላይ

አጥር እና ጥበቃ ቤት

በንሳ

3

4279013

ህዳር 22 ቀን 2018 . 230 ሰዓት

15 ቀን

ታህሳስ 6 ቀን 2018 . 1100 ሰዓት

ታህሳስ 07 ቀን 2018 . 400 ሰዓት

30,000.00

5 እና ከዛ በላይ

አጥር እና መጸዳጃ ቤት

/ሰላም እና ኦሌንሶ

4

4278945

ህዳር 22 ቀን 2018 . 230 ሰዓት

15 ቀን

ታህሳስ 6 ቀን 2018 . 1100 ሰዓት

ታህሳስ 07 ቀን 2018 . 400 ሰዓት

30,000.00

5 እና ከዛ በላይ

አጥር እና ጥበቃ ቤት

ቆሬ

5

4278971

ህዳር 22 ቀን 2018 . 230 ሰዓት

15 ቀን

ታህሳስ 6 ቀን 2018 . 1100 ሰዓት

ታህሳስ 07 ቀን 2018 . 400 ሰዓት

30,000.00

መስፈርቶች!

1. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

2. የዘመኑ ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

4. በደረጃ አምስት (5) እና ከዛ በላይ ሆኖ ሁለት የስራ ልምድ ያለው በዘርፉ የመልካም ስራ አፈፃፀም፤ የክፍያ ሰርተፍኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል

5. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል

6. ተጫራቾች ፋይናንሻል ዋናው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ፣ቴክኒካል ዶክመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ፣ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ (ሁለት ኮፒ) ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ) በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየብቻ በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-317293 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Undefined Source: Addis zemen Security amount: 30,000.00 Document amount: Published: 27-Nov-25 (2 weeks ago) Deadline: 14-Dec-25 (Ends tomorrow)