Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው ፓኬጅ መሰረት ለመጸዳጃ ቤት፣ ሻወር ቤት፣ የአጥር አና ጥበቃ ቤት ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ዘመን አርብ ህዳር 19 ቀን 2018ዓ.ም

ለመጸዳጃ፤ አጥር እና ጥበቃ ቤት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው ፓኬጅ መሰረት ለመጸዳጃ ቤት፣ ሻወር ቤት፣ የአጥር አና ጥበቃ ቤት ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፍቃድ ያላቸው፣ ከታች በተገለጸው ደረጃ በሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ፤ የስራ ልምድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተቋራጮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከሐዋሳ ዋናው ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

ደረጃ

የስራው አይነት

የስራው

ቦታ

ፓኬጅ

የጨረታው

መስያ ቁጥር

ጨረታው

የሚጀምርበት ቀን

ጨረታው

የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታው

መዝጊያ ቀን እና

ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ

ቀን እና ሰዓት

የጨረታው

ማስከበሪያ

መጠን በብር

5 እና ከዛ በላይ

ሻወር እና መጸዳጃ ቤት

ሻሸመኔ

1

4278946

ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም

2፡30 ሰዓት

15ቀን

ታህሳስ 6ቀን 2018

ዓ.ም 11፡00 ሰዓት

ታህሳስ 07ቀን 2018

ዓ.ም 4፡00 ሰዓት

30,000.00

5 እና ከዛ በላይ

አጥር እና ጥበቃ ቤት

እጄ

2

4279012

ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም

2፡30 ሰዓት

15ቀን

ታህሳስ 6ቀን 2018

ታህሳስ 07ቀን 2018

ዓ.ም 4፡00 ሰዓት

30,000.00

5 እና ከዛ በላይ

አጥር እና ጥበቃ ቤት

በንሳ

3

4279013

ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም

2፡30 ሰዓት

15ቀን

ዓ.ም 11፡00 ሰዓት

ታህሳስ 07ቀን 2018

ዓ.ም 4፡00 ሰዓት

30,000.00

5 እና ከዛ በላይ

አጥር እና መጸዳጃ ቤት

ሀ/ሰላም እና ኦሌንሶ

4

4278945

ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም

2፡30 ሰዓት

15ቀን

ታህሳስ 6ቀን 2018

ታህሳስ 07ቀን 2018

ዓ.ም 4፡00 ሰዓት

30,000.00

5 እና ከዛ በላይ

አጥር እና ጥበቃ ቤት

ቆሬ

5

4278971

ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም

2፡30 ሰዓት

15ቀን

ዓ.ም 11፡00 ሰዓት

ታህሳስ 07ቀን 2018

ዓ.ም 4፡00 ሰዓት

30,000.00

መስፈርቶች

1. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

2. የዘመኑ ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

4. በደረጃ አምስት (5) እና ከዛ በላይ ሆኖ ሁለት የስራ ልምድ ያለው በዘርፉ የመልካም ስራ አፈፃፀም፤ የክፍያ ሰርተፍኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል

5. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል

6. ተጫራቾች ፋይናንሻል ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፣ቴክኒካል ዶክመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ፣ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ሁለት ኮፒ) ፣ ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየብቻ በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-317287 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Addis zemen Security amount: Document amount: 200.00 Published: 28-Nov-25 (2 weeks ago) Deadline: 15-Dec-25 (2 days left)