Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም ኦቲዲአር (otdr) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ                                  

ኢትዮ ቴሌኮም ኦቲዲአር (OTDR) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4279028) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

Ø  የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

Ø  በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.

Ø  ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com 

       ጨረታው ከ ታህሳስ 01 ቀን፣ 2018  ጀምሮ እስከ ጥር 05 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ጥር 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው  }Ý^Œ‹ ¨ÃU IÒ© ¨Ÿ=KA‰†¨< uተገኙበƒ ጥር 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት uª“¨< S/u?ƒ G<K}— öp u=a lØ` 205 ßðM::

ማስታወሻ ፡-

ü  ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ü  ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር አይቻልም፡፡

 

 

 

ኢትዮ ቴሌኮም

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-317145 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Direct posting Security amount: 100.00 Document amount: 100.00 Published: 26-Nov-25 (2 weeks ago) Deadline: 13-Jan-26 (31 days left)