አዲስ ዘመን ረቡዕ ህዳር 10 ቀን 2018ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር SR/SS/007/2025
ኢትዮ ቴሌኮም
ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከአገልግሎት ተመላሽ የተለያዩ ዓይነት ወንበር፣ የተለያዩ ዓይነት ጠረጴዛ፣ ባለ
ሶስት መደገፍያ የአሉሙኒየም ወንበር፣ ሼልፍ፣ የእንጨት መደርደሪያ፣ ድሮር፣ ዕቃ የመጣባቸውን ሳጥን፣ የተለያዩ ዓይነት የፕላስትክ
ወንበሮች፣ ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ
ሰነድ ከሕዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ሕዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ በonline via
www.merkato.com; www. Extratender.com and www.afrotender.com እና ከደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ቢሮ
ቁጥር 103 የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይቻላል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ቦታ |
የጨረታ ቁጥር መለያ |
ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ
መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበርያ መጠን በብር |
|
1 |
ሀዋሳ ቴሌ ጊቢ |
SR/
SS/ 007/
25 |
ከሕዳር
15 እስከ ሕዳር 29 ቀን
2018 ዓ.ም |
ሕዳር
29 ቀን
2018 ዓ.ም.
ከቀኑ 6:00 |
ሕዳር
29 ቀን
2018 ዓ.ም.
ከቀኑ 8:00 |
20,000.00 |
መስፈርቶች
፡
1. የጨረታ
ማስከበሪያ 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል።
2. የዘመኑን
ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፡፡
3. የቫት
እና የቲን ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
መስሪያ ቤቱ
የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኢትዮ ቴሌኮም
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.