Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የጂአርፒ ማንሆል ከቨሮችን (different types of grp manhole covers) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 27 ቀን 2018 ዓ.

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የጂአርፒ ማንሆል ከቨሮችን (Different types of GRP manhole covers) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4278681) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት www.afrotendercom, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

- በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:

"https://erp.ethlotelecom.et/OAHTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.Jsp?ould-OEED8A04B857259C".

- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender www.afrotender.co/n www.extratenders.com እና www.2merkato.com

ጨረታው ከህዳር 01 ቀን፡ 2018 ጀምሮ እስከ ታህሳስ 01 ቀን 2018 . ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል:: ማንኛውም ተጫራች እስከ ህዳር 0 ቀን 2018 . ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው /ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት ታህሳስ 02 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት በዋናው /ቤት ሁለተኛፎቅ ቢሮ ቁር 205 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ፡-

- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

- ጨረታውን በከፊል መወዳደር አይቻልም፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-315701 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Reporter Security amount: Document amount: Published: 06-Nov-25 (1 day ago) Deadline: 09-Dec-25 (32 days left)