አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 25 ቀን 2018ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር SR/SS/006/2025
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከአገልግሎት ተመላሽ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች
ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ
ከጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ በonline via
www.merkato.com www.Etretender com and www.afrotender.com እና ከደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103
የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይቻላል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ቦታ |
የጨረታ መለያ ቁጥር |
ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር |
|
1 |
ኩየራ ቴሌ ጊቢ |
SR/ SS/006/25 |
ከጥቅምት 28 እስከ ህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም |
ህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 6:00 |
ህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8:00 |
30,000.00 |
መስፈርቶች፡-
1. የጨረታ ማስከበሪያ 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
3. የቫት እና የቲን ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም
ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.