Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም በጨረታው ጨረታ ቁጥር 4278647 የ ኬብል ክሊፖች 10 ሚሜ (cable clips 10mm) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም የኬብል ክሊፖች 10 ሚሜ (Cable clips 10mm) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4278647 ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

Ø የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

Ø በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.

Ø ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com

ጨረታው ከጥቅምት 27፣ 2018 ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 18 ቀን 2018 . ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ህዳር 18 ቀን 2018 . ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው /ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ ፡-

ü ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ü ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

 

ኢትዮ ቴሌኮም

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-314794 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Direct posting Security amount: 10.00 Document amount: 100.00 Published: 24-Oct-25 (5 days ago) Deadline: 27-Nov-25 (29 days left)