Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ዘመን አርብ ጥቅምት 7 ቀን 2018ዓ.ም

የመኪና ኪራይ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፈቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከባል ሮቤ ዋናው ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 105 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም በኦንላይን www.merkato.com, www.afroteneder.com and www.extratender.com መግዛት ይችላሉ፡፡

የስራው

አይነት

የስራው

ቦታ

የጨረታው

መለያ ቁጥር

ጨረታው

የሚጀመርበት

ቀን

የጨረታው

የሚቆይበት

ጊዜ

የጨረታው

መዝጊያ ቀን

እና ሰዓት

የጨረታው

መክፈቻ ቀን

እና ስዓት

የጨረታው

ማስከበሪያ

መጠን

በብር

የመኪና

ኪራይ

አገልግሎት

ባሌ

ሮቤ

ሪጅን

ጽ/ቤት

4278393

ጥቅምት 13

ቀን 2018

ዓ.ም ከጠዋቱ

02፡30 ሰዓት

15 ቀናት

ጥቅምት 28

ቀን 2018

ዓ.ም

ከቀኑ 8፡00ሰዓት

ጥቅምት 28

ቀን 2018

ዓ.ም

ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

50,000

መስፈርቶች:

1. የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው ፣

3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል ፣

4. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል ፣

5. አንድ የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል

6. ተጫራቾች: -ፋይናንሺል ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ዶክመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ሁለት ኮፒ) ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየበቻ አድርገው በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-314322 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Source: Addis zemen Security amount: 50,000.00 Document amount: 200.00 Published: 17-Oct-25 (2 weeks ago) Deadline: 06-Nov-25 (8 days left)