Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም 9 ቮልት አልካሊን ባትሪ (9 volt alkaline battery) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ተጫራች/ቾች ጋር የማዕቀፍ ግዢ ውል በመፈራረም ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Buy

                           የጨረታ ማስታወቂያ     

ኢትዮ ቴሌኮም 9 ቮልት አልካሊን ባትሪ (9 Volt Alkaline battery) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ተጫራች/ቾች ጋር የማዕቀፍ ግዢ ውል በመፈራረም ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው(ጨረታ ቁጥር 4278394) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው  ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

Ø  የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

Ø  በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.

Ø  ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

ጨረታው ከ ጥቅምት 3 2018፣ ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ  ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ጥቅምት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው  መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ  ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል::

ማስታወሻ ፡-

ü  ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ü  ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

  


Documents


ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-313857 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Direct posting Security amount: 20,000.00 Document amount: 100.00 Published: 10-Oct-25 (3 weeks ago) Deadline: 03-Nov-25 (5 days left)