Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም ግራውንድ ሬዚስታንስ ቴስተር ፣ ሐመር ድሪሊንግ ማሽን እና አንግል ግራይንደር ማሽን (ground resistance tester, hammer drilling machine & angle grinder machine) ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Buy

አዲስ ዘመን አርብ ሰኔ 13 ቀን 2017

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ግራውንድ ሬዚስታንስ ቴስተር ሐመር ድሪሊንግ ማሽን እና አንግል ግራይንደር ማሽን (Ground Resistance Tester, Hammer Drilling Machine & Angle Grinder Machine) ለማቅረብ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው(ጨረታ ቁጥር 4276330 4276340 እና 427634) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡

- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት:: www.afrotender.com, www.extatenders.com.et እና www.2merkato.com

- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:

"https://erp.ethio telecom.et/OAHTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED 8A048857259C".

- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender, www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

ጨረታው ሰኔ 17 ቀን 2017 .. ጀምሮ እስከ ሐምሌ 10 ቀን 2017 . ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ሐምሌ 10 ቀን 2017 . ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው /ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኝበት ሐምሌ 1 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት በዋናው /ቤት ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ-

- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ኢትዮ ቴሌኮም


Documents


ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-307608 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Addis zemen Security amount: Document amount: 100.00 Published: 20-Jun-25 (12 months ago) Deadline: 08-Jul-25 (-337 days left)