አዲስ ዘመን ቅዳሜ ግንቦት 30 ቀን 2017
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ቪሳት ኢንስታሌሽን ቱልስ (Different VSAT INSTALER TOOLS ለማቅረብ ብቁ
የሆነ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4271614-2) ለመሳተፍ ፍላጎት
ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ::
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና
www.2merkato.com
- በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ https://erp.ethiotelecom.et/OA
HTML/jsp/pos/suppreg/Supplier Register.jsp?0uid=0EED8A04B857259C.
ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ:https://www.ethiotelecom.et/tender/,www.afrotender.com www.extratenders.com እና www.2merkato.com
ጨረታው ከ ሰኔ 5፣ 2017 ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
ማንኛውም ተጫራች እስከ ሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው
መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 21 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኝበት ሐምሌ 2 ቀን
2017 ዓም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል፡፡
ማስታወሻ ፡-
ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.