Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ ፓች ኮርድ አሴምብሊ ላይን (different type of patch cord assembling line) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ግንቦት 2 ቀን 2017ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ ፓች ኮርድ አሴምብሊ ላይን (Different type of patch cord assembling line) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4274691) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ አንድ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የጨረታ ሰነድ ለመግዛት www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: https://erp.ethiotele HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED com.et/OA 8A04B857259C".

ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender, www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com

ጨረታው ከግንቦት 04/2017 ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ግንቦት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 21 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ 00 ሰዓት በዋናዉ መ/ ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ ፡

· ኢትዮ ቴሌኮም የተሻስ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሱ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-305476 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Addis zemen Security amount: Document amount: 100.00 Published: 10-May-25 (1 week ago) Deadline: 03-Jun-25 (15 days left)