Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ዘመን ረቡዕ ሚያዚያ 8 ቀን 2017ዓ.ም

የመኪና ኪራይ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ  በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ዋናው ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም በኦንላይን www.2merkato.com , www.afroteneder.com and www.extratender.com መግዛት ይችላሉ፡፡

የስራው አይነት

የሰራው ቦታ

 

የጨረታው መለያ ቁጥር

ጨረታው የሚጀምርበት ቀን

ጨረታው የሚቆይበት ቀን

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና  ሰዓት

የጨታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር

የመኪና ኪራይ

 

ሀዋሳ ሪጅን ጽ/ቤት

4274532

ሚያዝያ 13 ቀን  2017 ዓ.ም. ከቀኑ 02፡30 ሰዓት

15 ቀን

ሚያዝያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት

ሚያዝያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት

30,000.00

 

መስፈርቶች ፤

1 የጨረታ ማስከበሪያ 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል፣

2 የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣

3 የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣

4 በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል፣

5  ተጫራቾች ፋይናንሻል ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ዶክመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ሁለት ኮፒ) ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየብቻ አድርገው በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7 መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም

ደቡብ ሪጅን

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-304383 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Addis zemen Security amount: 30,000.00 Document amount: 200.00 Published: 16-Apr-25 (1 week ago) Deadline: 07-May-25 (11 days left)