Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ልዩ ልዩ አሉሚኒየሞች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አዲስ ዘመን ረቡዕ ሚያዚያ 8 ቀን 2017ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር SR/SS /004/2025

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ልዩ ልዩ አሉሚኒየሞች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከሚያዚያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2017 ዓ.ም. ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ድረስ ከደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103 የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግኘት ይቻላል።

ተ.ቁ

የእቃው ቦታ

የጨረታ መለያ ቁጥር

ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ

ጨረታው የሚጀምርበት ጊዜ

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው ማስከበርያ መጠን በብር

1

ኩየራ ቴሌ ጊቢ

SR/SS/004/25

15 ቀን

ሚያዚያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. ከቀኑ 02፡30 ሰዓት

ሚያዚያ 30 ቀን 2017 ዓ.ም. ከቀኑ 6፡00 ሰዓት

ሚያዚያ 30 ቀን 2017 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

20,000.00

 

መስፈርቶች፡-

1. የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

3. የቫት እና የቲን ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኢትዮ ቴሌኮም

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-304380 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Addis zemen Security amount: 20,000.00 Document amount: 200.00 Published: 16-Apr-25 (1 week ago) Deadline: 07-May-25 (11 days left)