Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም ኦፕቲካል ፋይበር ቪዥዋል ፎልት ሎኬተር (optical fiber visual fault locator (red light detector)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መጋቢት 30 ቀን 2017ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ኦፕቲካል ፋይበር ቪዥዋል ፎልት ሎኬተር (Optical fiber Visual fault Locator (Red Light detector) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4272019 - 2) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድረ-ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

-በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ

"https://erp.ethiotelecom.et/OA HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister. jsp?ouid=0EED8A04B857259C"

-ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender, www. afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

ጨረታው ከ ሚያዚያ 03 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ሚያዝያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 1:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 308 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኝበት ሚያዚያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም በ4:00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

-ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-303883 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Addis zemen Security amount: Document amount: 100.00 Published: 08-Apr-25 (3 weeks ago) Deadline: 06-May-25 (10 days left)