አዲስ ዘመን አርብ የካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት በይ/ ዓለም ቴሌ ግቢ ውስጥ የተቀመጡ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች (ወንበር፣
ጠረጴዛ፣ ሼልፍ፣ የእንግዳ ወንበር፣ የኮት መስቀያ፣ የቡና ጠረጴዛ፣ ድሮር፣ የእንጨት በር፣ ፋይል ካቢኔት እና የመሳሰሉትን) በጨረታ
ቁጥር SR/ SS/003/2017 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን
መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ግለሰቦች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከሐዋሳ ዋናው
ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ። ጨረታው ከየካቲት 17 ቀን 2017 ዓ.ም.
እስከ መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘገቶ
በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
በተጨማሪም በኦንላይን www.merkato.com, www.afrotenedercom and www.extratender.com
መግዛት ይችላሉ፡፡
መስፈርቶች:-
1. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አሥር ሺህ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል፤
2. የ2017 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፤
3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.