Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም የደስት ብሎር (dust-blower/corded/electric) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Buy

አዲስ ዘመን ረቡዕ የካቲት 12 ቀን 2017 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም የደስት ብሎር (Dust-blower/Corded/Electric) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4248930-3) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ አንድ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድረ- ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

- የጨረታ ሰነድ ( ለመግዛት www.afrotender.com, www.extrateders.com.et እና www.2merkato.com

* በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ፣

"https://erp.ethiotelecom.et/OA HTML/jsp/pos/suppreg/Supplier Register.

jsp?ouid-0EED 8A04B857259C".

- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender

www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com

ጨረታው ከየካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 9 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ መጋቢት 9 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 21 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል፣

ማስታወሻ ፡-

- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

- ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም


Documents


ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-300811 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Addis zemen Security amount: Document amount: 100.00 Published: 19-Feb-25 (4 weeks ago) Deadline: 17-Mar-25 (-1 days left)