Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም ኦፕቲካል ፋይበር ቪዥዋል ፎልት ሎኬተር (optical fiber visual fault locator (red light detector)) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Buy

አዲስ ዘመን እሁድ የካቲት 2 ቀን 2017 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ኦፕቲካል ፋይበር ቪዥዋል ፎልት ሎኬተር (Optical fiber visual Fault Locator (Red Light detector)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4272019) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: https://erp.ethiotelecom. et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED 8A04B857259C"

- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/ www. afrotender.com www.extatenders.com.et እና www.2merkato.com das

ጨረታው ከ የካቲት 06/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 03 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ መጋቢት 03 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መጋቢት 04 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ-

- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም


Documents


ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-300053 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Addis zemen Security amount: Document amount: 100.00 Published: 09-Feb-25 (1 month ago) Deadline: 12-Mar-25 (-2 days left)