Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም (c-band waveguide bandpass filters) በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏‏‎‎‎‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ዘመን ሰኞ ጥር 26 ቀን 2017ዓ.ም

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏‏‎‎‎‎ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏‏‎‎‎‎

ኢትዮ ቴሌኮም (C-Band Waveguide Bandpass Filters) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏‏‎‎‎‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏‏‎‎‎‎ው (ጨረታ‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏‏‎‎‎‎ ቁጥር 4271823) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏‏‎‎‎‎ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

-የጨረታ‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏‏‎‎‎‎ ሰነድ ለመግዛት: www.2merkato.com , www.extratenders.com.et እና www.afrotender.com

-በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:

“https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C.

ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender , www.2merkato.com , www.extratenders.com.et እና www.afrotender.com 

ጨረታ‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏‏‎‎‎‎ው ከ የካቲት 03 2017፣ ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

ማንኛውም ተጫራች እስከ የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏‏‎‎‎‎ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏‏‎‎‎‎ው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈላል።

ማስታወሻ ፦

-ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏‏‎‎‎‎ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

-ጨረታ‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏‏‎‎‎‎ውን በከፊል መወዳደር አይችልም፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-299664 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Addis zemen Security amount: Document amount: 100.00 Published: 03-Feb-25 (1 week ago) Deadline: 04-Mar-25 (19 days left)