ኢትዮ ቴሌኮም ኦፒክስ ሞዴል
ሳተላይት ሰርቪስ (OPEX MODEL SATELLITE SERVICE) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው
(ጨረታ ቁጥር 4251918-2) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል
ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
Ø የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
Ø በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች
ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.
Ø ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com
ጨረታው ከ ጥር 22፣ 2017 ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 25
ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
ማንኛውም ተጫራች እስከ የካቲት
25 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ
የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተቻራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናዉ መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል::
ማስታወሻ ፡-
ü ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ü ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.