አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም
ኢትዮ ቴሌኮም
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 4271785
ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ክሌቨር እና ፋይበር እስትራይፐር (Fiber Cleaver and Fiber Striper)
ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ
ብር) በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት፦ www.afrotendercom, www.extratenders.com.et እና
www.2merkato.com
- በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ፡- "https://erp.ethiotelecom.et/OAHTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister
jsp?ouid-0EED8A04B857259C"
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender,www.afrotender.com,
www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
ጨረታው ከጥር 22/2017፣ ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 13 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
ማንኛውም ተጫራች እስከ የካቲት 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ
ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 21 ማስገባት ይኖርበታል።
ጨረታው ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ
4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል፡፡
ማስታወሻ፡-
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.