አዲስ ዘመን ሀሙስ ጥር 1 ቀን 2017ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ብሎክ ኮንቨርተር (Block Up Converter) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ
ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4271562) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ
ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለጹት ድረ-ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት www.afrotendercom, www.extratenders.com እና www.2merkato.com
- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ::
"https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/Supplier
Register.jsp?ouid-0EED8A04B857259C".
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.aro- tendercom, www.extratenders.com እና
www.2merkato.com
ጨረታው ከ ጥር 05 2017ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
ማንኛውም ተጫራች እስከ የካቲት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም
ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት
07 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 20 ይከፈታል፡፡
ማስታወሻ ፡-
-ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.