አዲስ ዘመን ሀሙስ ጥር 1 ቀን 2017ዓ.ም
ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሞጆ ከተማ ሞጆ ቴሌ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኝ የተለያዩ ያገለገሉ የብረት
መስኮቶች፣ የብረትና የእንጨት በሮች፣ የአጥር በሮች፣ RHS Grill፣ Ega Sheet & frames እና የፕላስቲክ በርሜሎች
ፍላጎቱ ላላቸው ድርጅቶች /ግለሰቦች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ/ ድርጅት የጨረታ ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ወቅት ድርጅት
ከሆነ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ ግለሰብ ከሆነ የታደሰ መታወቂያ ወይም ማንነታቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ዋናውን
እና ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
1 ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 28
ቀን 2017 ዓ.ም ከሰኞ እስከ ዓርብ በሥራ ሰዓት አዳማ ከተማ ኦሮሚያ ልማት ማህበር ህንጻ 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሥሪያ ቤቱ
ሶርሲንግ ከፍል በመቅረብ ስለጨረታው መረጃ ማግኘትና የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታውን ሠነድ በመግዛት
መወዳደር ይችላሉ፡፡
2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ውጤቱ እንደታወቀ የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንከ ተረጋግጦ
በሚቀርብ ዋስትና (CPO) ለተጠቀሱት ላገለገሉ ዕቃዎች የሚያቀርቡትን ጠቅላላ ዋጋ (የሚጫረቱበትን ዋጋ) 10% (አስር ከመቶ)
ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
3. የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከገዙበት አድራሻ የበር መግቢያ ፈቃድ በመውሰድ እና
የታደሰ መታወቂያ በመያዝ ጨረታው አየር ላይ እስከሚቆይበት ዕለት ድረስ ዕቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ ማየት ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የተጠቀሱት ያገለገሉ ዕቃዎች የሚገዙበትን ዋጋ ተእታ (VAT) ጨምረው በዋጋ ማስገቢያ ቅጽ
ላይ በማካተት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን እና የጨረታውን ቁጥር በመጥቀስ በኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት፣
አዳማ ከተማ ኦሮሚያ ልማት ማህበር ህንጻ 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሥሪያ ቤቱ ሶርሲንግ ከፍል ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም 5፡30
ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.