አዲስ ዘመን ረቡዕ ታህሳስ 30 ቀን 2017ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ቪሳት ኢንስቶለር ቱልስ (VSAT INSTALLER TOOLS) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4271614) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች
የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.arotender.com www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ::
"https://erp.ethiotelecom.et/OA
HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED 8A04B857259C"
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/ender/,
www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com
ጨረታው ከ ጥር 5 ቀን 2017 ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
ማንኛውም ተጫራች እስከ የካቲት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው
መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 21 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 5
ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 20 ይከፈታል፡፡
ማስታወሻ፦
-ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.