ጨረታ ማስታወቂያ
1.ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ተጫራቾች ከታህሳስ 25 ቀን 2017ዓ.ም
ጀምሮ እስከ ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከአፍሮ ቴንደር (www.afrotender.com) ኤክስትራ ቴንደር
(extratender.com.et) ወይም ከቱመርካቶ (www.2Merkato.com) ድህረገጾች ላይ በመግባት ለእያንዳንዱ የጨረታ
ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በቴሌ ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
2. እነዚህን እቃዎች
ለማየት ተጫራቾ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ አቃቂ በሚገኘው የኢትዮቴሌኮም ዕቃ ግምጃቤት በመገኘት ከታህሳስ 25 ቀን
ጀምሮ እስከ ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ - አርብ ማየት የሚችሉ ሲሆን ነገር ግን በጨረታ መዝጊያው
ቀን ጥር 15 እስከ ጠዋት 6፡30 ድረስ ብቻ ማየት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
3. ተጫራቾች በጨረታው
ለመሳተፍ የሚመለስ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የመግዣ ዋጋውን 10% (አስር በመቶ) በቴሌ ብር ማስያዝ
ይኖርባቸዋል፡፡
4. የጨረታው ሰነድ
ገቢ የሚደረገው አቃቂ በሚገኘው የኢትዮቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥር 16 ቀን
2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት አቃቂ በሚገኘው ኢትዮቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት ይከፈታል፡፡
ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡
Telecommunication
Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.