Tenders

ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች እና ጀኔሬተሮች ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር FD/A&FR/04/2017

1. ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች እና ጀኔሬተሮች ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

2. ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ተጫራቾች ከታኅሣሥ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከኤክስትራ ቴንደር (www. extratenders.com.et)፣ከአፍሮ ቴንደር (www.afrotender.com) ወይም ከቱመርካቶ (www.2Merkato.com) ድህረ ገጾች ላይ በመግባት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በቴሌ ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

3. ተሽከርካሪዎቹን እና ጀኔሬተሮቹን ለማየት ተጫራቾች ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ አቃቂ በሚገኘው የኢትዮ ቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት በመገኘት ከታኅሣሥ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት (ከሰኞ-ዓርብ) ማየት የሚችሉ ሲሆን ነገር ግን በጨረታ መዝጊያው ቀን ጥር 15 እስከ ጠዋት 6፡30 ድረስ ብቻ ማየት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚመለስ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለአንድ ተሽከርካሪ ወይም ጀኔሬተር የመግዣ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) በቴሌ ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

5. የጨረታው ሰነድ ገቢ የሚደረገው አቃቂ በሚገኘው የኢትዮ ቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት አቃቂ በሚገኘው ኢትዮ ቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት ይከፈታል፡፡

6. ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም

ETHIO TELECOM

Telecommunication

ETHIO TELECOM

ethiotelecom.et

Ethio telecom, previously known as the Ethiopian Telecommunications Corporation, is an Ethiopian telecommunication company serving as the major internet and telephone service provider. Ethio telecom is owned by the Ethiopian government and maintains a monopoly over all telecommunication services in Ethiopia.

Code: AFRO-297483 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Addis zemen Security amount: Document amount: Published: 31-Dec-24 (2 weeks ago) Deadline: 22-Jan-25 (5 days left)